Job Expired

company-logo

Driver and Case Manager

Medhin Fana Transport, Logistic & Business SC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Dry 1 Drivers License

Addis Ababa

1 Position

2025-05-08

to

2025-05-10

Required Skills

deliver correspondence

Fields of study

10th grade Sophomore Year

12th grade Senior Year

Full Time

Share

Job Description

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌርና ጉዳይ አስፈፃሚ

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ የሞተር ዳይክል እና የቀላል ተሽከርካሪ የማሽከርከር መንጃ ፈቃድ ያለው

የስራ ልምድ፡ 2 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ጎተራ ማሳለጫ መንገድ OLA ማደያ ወደ ወሎ ሰፈር አቅጣጫ በተለምዶ መጠሪያ "አቦኝ ህንፃ" 50 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251114708186/+251913300714 መደወል ይችላሉ

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

12th grade Senior Year

Skills Required

deliver correspondence