Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory
Transportation & Logistics
Old Dry 3 Drivers License
Tatek
2 years
1 Position
2025-05-09
to
2025-05-12
manoeuvre heavy trucks
10th grade Sophomore Year
Automechanic
Full Time
Share
Job Description
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የመለስተኛ አውቶቡስ ሾፌር
የስራ ደረጃ፡ 8
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ታጠቅ
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 2 ወይም ደረጃ 1 በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ከ3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 አመት ለደረጃ 2፣ 4 አመት ለደረጃ 1፣ 6 አመት ለ10ኛ ክፍል
ልዩ ጥቅም፡ የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአዲስ አበባ ግሎባል አካባቢ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው ጋርድ ህንፃ በሙገር የሰው ሃብት ስራ አመራር ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሃብት ስራ አመራርምና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251114403023 (አ.አ)/+251112601584 (ታጠቅ)
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Automechanic
Skills Required
manoeuvre heavy trucks