Job Expired
National Alcohol and Liquor Factory
Low and Medium Skilled Worker
Maintenance
Addis Ababa
5 years
1 Position
2025-05-09
to
2025-05-12
maintain wood thickness
Wood work
Carpentry and Joinery
Full Time
Share
Job Description
የሰራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የሲቪል ስራውችና ሁለገብ ጥገና ቴክኒሽያን
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ ዋ/መቤት
ብዛት፡ 1
ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 10+2 ወይም ደርጃ 3 በአናፂነ፣ ግምበኝነት፣ ጠቅላላ እንጨት ስራ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
ከምረቃ በኃላ 5 አመት የስራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አድደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251118682192/+251115516999 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Wood work
Carpentry and Joinery
Skills Required
maintain wood thickness