company-logo

Driver D.1

Enyi General Business PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Old 3rd Grade

Addis Ababa

5 years

3 Positions

2025-05-09

to

2025-05-12

Required Skills

drive vehicles

+ show more
Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በድሮ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ በአዲሱ ሕዝብ 1 መ/ፍቃድ ያለው

  • በሙያው 5 ዓመት እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው

  • ዋ/መ/ቤት እና ፕሮጀክት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ከድሮ አንበሳ መድሐኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው 3ኤፍ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 808 በመገኘት ወይም በፖ.ሣ.ቁ 17963 መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251919344995 ይደውሉ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Skills Required

drive vehicles