Job Expired
Modern Building Industries P.L.C
Engineering
Chemical Engineering
Gelan
0 years
1 Position
2025-05-09
to
2025-05-11
chemistry
Chemistry
Industrial Engineering
Electrical Engineering
Full Time
Share
Job Description
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደሞዝ፡ በኩባንያው ስኬል መሰረት
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ገላን ከተማ
የንጥረ ነገሮችን ኬሚካላዊ መዋቅር በመመርመር እና በመተንተን የላብራቶሪ ምርምርን ያካሂዱማካሄድ
የምርምር ውጤቶቹን ወደ ኢንዱስትሪያዊ የምርት ሂደቶች መተርጎም ይህም ለምርቶች ልማት መሻሻል የበለጠ ጥቅም ላይ ይውላል
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ፣ ኬሚካል ኢንጅነሪንግ፣ ኬሚስትሪ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ
የስራ ልምድ፡ 0 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሚክስኮ የቀድሞው ጮራ ጋዝ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ የዘመናው ህንጻ ኢንዱስትሪያል ገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ከገላን ከተማ ወደ ዱከም ሁለት ኪ.ሜ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113724900 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Chemistry
Industrial Engineering
Electrical Engineering
Skills Required
chemistry