Job Expired

company-logo

Office Engineer

Tracon Trading PLC

job-description-icon

Engineering

Construction Engineering

Addis Ababa

2 Positions

2025-05-14

to

2025-05-21

Required Skills

civil engineering

Fields of study

Civil Engineering

Architecture and design

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • በሲቨል ምህንደስና ወይም በተዛማጅ ት/ት በ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም በሕንፃ ምህንድስና ወይም በተዛማጅ ት/ት ከፍተኛ ዲፕሎም

  • ለ በ.ኤስ.ሲ ከ 5 ዓመት በላይ ሆኖ ቢያንስ 3 ዓመት በሥራ መደቡ የሠራ/ች/

  • ለ ከፍተኛ ዲፕሎም ከ 7 ዓመት በላይ ልምድ ሆኖ ቢያንስ 4 ዓመት በሥራ መደቡ የሠራ/ች/

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111262793 ይደውሉ።

Fields Of Study

Civil Engineering

Architecture and design

Skills Required

civil engineering