Job Expired
Tracon Trading PLC
Low and Medium Skilled Worker
Maintenance
Addis Ababa
4 years - 6 years
2 Positions
2025-05-14
to
2025-05-21
repair plumbing systems
Sanitary Installation
Full Time
Share
Job Description
ቲቪኢቲ በሳኒተሪ ኤሌክትሪሲቲ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ፣ ወይም የ10ኛ/12ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ለ ቲቪኢቲ ከ 4 ዓመት በላይ
10ኛ/12ኛ ክፍልን ላጠናቀቀ/ች ከ 6 ዓመት በላይ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111262793 ይደውሉ።
Fields Of Study
Sanitary Installation
Skills Required
repair plumbing systems