Prominent Engineering Solutions PLC
Engineering
Water Resources and Irrigation Engineering
Addis Ababa
4 years
2 Positions
2025-05-14
to
2025-05-22
watering principles
Hydrology & Water Resources
Full Time
Share
Job Description
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሃይድሮሎጂስት
ብዛት፡ 2
ፆታ፡ ወንድ/ሴት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የትምህርት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 4 አመት ለማስተርስ፣ 6 አመት ለመጀመርያ ዲግሪ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ከጎላጎል ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት ብእሚያስገባው አስፋልት 100ሜ ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251977079511/+251993634207 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Hydrology & Water Resources
Skills Required
watering principles