Job Expired

company-logo

Treasury Manager II

Bio and Emerging Technology Institute

job-description-icon

Business

Materials Management

Addis Ababa

2 years

1 Position

2025-05-15

to

2025-05-23

Required Skills

manage warehouse organisation

+ show more
Fields of study

Purchase & supply management

Contract

Birr 8474

Share

Job Description

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

  • ደመወዝ፡ 8474 ብር

  • ብዛት፡ 1

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ዲፕሎማ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 4 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በቅሎ ቤት ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ አጠገብ በሚገኘው በባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሃብት አሰተዳደር ስራ አስፈጻሚ ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251118619730 መደወል ይችላሉ።

  • ፖስታ ሳጥን ቁጥር 5954 አዲስ አበባ

Fields Of Study

Purchase & supply management

Skills Required

manage warehouse organisation