Agape Saving and Credit Cooperative
Hospitality
Business Service
Addis Ababa
0 years
2 Positions
2025-05-16
to
2025-06-16
maintain customer service
Accounting
Marketing
Business
Finance
Full Time
Share
Job Description
ደመወዝ: በድርጅቱ እስኬል
ብዛት፡ 2
ችግሮችን በአክብሮት እና በብቃት ለመፍታት የደንበኞችን ስጋቶች በንቃት ማዳመጥ እና መረዳት።
በተለያዩ የመገናኛ መስመሮች ውስጥ ለደንበኛ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ መስጠት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ፣ ፋይናንስ፣ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 0 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አያት ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ከፖሊስ መምሪያ አጠገብ ኢምፔሪያል ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 30055 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Fields Of Study
Accounting
Marketing
Business
Finance
Skills Required
maintain customer service
Related Jobs
8 days left
The Ultimate Insurance Broker
Customer Service officer
Customer Service Officer
Full Time
2 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Business, or in a related field of study, with relevant work experience