AsEph Engineering
Engineering
Automotive Manufacturing
Addis Ababa
3 years
1 Position
2025-05-19
to
2025-05-28
carry out repair of vehicles
Automechanic
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ፕሮጀክት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ከቴክኒክ እና ሙያ በሌቭል-3/4 ወይም ተያያዥ የትምህርት መስኮች የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡3 ዓመት እና ከዛ በላይ አጠቃላይ የሥራ ልምድ ያላት
ለባለሙያዎች የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላት፡፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መገናኛ በተለምዶ ቀበሌ 24 አካባቢ ከኮከብ ህንፃ ወረድ ብሎ ጂቢ (GB) ህንፃ 4ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም ኤሜል፡ asephengineering@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251116675767/ +251978468081 /+251911243435 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Automechanic
Skills Required
carry out repair of vehicles