Kablalo PLC
Transportation & Logistics
Old 4th Grade
Addis Ababa
5 years - 8 years
2 Positions
2025-05-20
to
2025-05-29
drive vehicles
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የቀድሞ አራተኛ ወይም በአዲሱ ደረቅ ሁለት የመንጃ ፍቃድ ያለው
5/8 ዓመት በገልባጭ መኪና ሹፌርነት የሰራ
የሥራ ቦታ ፕሮጀክት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛው በር ፊትለፊት የሚገኘው ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251923212864 /+251917141090 ይደውሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
drive vehicles