Job Expired
Rango Liquor Depot plc
Transportation & Logistics
1st Grade Drivers License
Addis Ababa
1 years
1 Position
2025-05-22
to
2025-05-26
monitor merchandise delivery
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተርኛ (ለዲሊቨሪ ስራ)
የስራ ሰዓት፡ ጥዋት ከ3፡00 እስከ 8፡00፣ ከሰዓት ከ8፡00 እስከ ማታ 2፡00
ፈረቃው በየ 2 ሳምንቱ ይቀያየራል
ደመወዝ፡ በስምምነት
ምርቶችን በጥንቃቄ እና በሰዕቱ ለደንበኞች ማድረስ
በስራ ጊዜ የሚጠቀሙበትን ንብረት በጥንቃቄ መያዝ
ለደንበኞች ትሁት መሆን እና ሞያዊ ስነምግባር ማሳየት
የሚጠቀሙት የኤሌክቲርክ ሞተር ስለሆነ ቻርጅ አድርጎ ለስራ ዝግጁ መሆን እና ሞተር ላይ ችግር ሲኖር በፍጥነት ለአስተዳደሩ ማሳወቅ
የታደሰ የሞተር ሳይክል መንጃ ፍቃድ
ከአካባቢያዊ መንገዶች እና አካባቢዎች ግአር መተዋወቅ ተጨማሪ ነገር ነው
እምነት የሚጣልበት፡ በሰዕቱ የሚገን እና መልካም ስነምግባር ያለው
የኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌቶችን የለመደ ወይም ይመልመድ ፍላጎት ያለው (በድርጅቱ የቀረበ ሞተር)
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ጋር እስናፕ ፕላዛ 13ኛ ፎቅ ወይም በኢሜል፡ contact@rungooo.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251925568081 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
monitor merchandise delivery