Job Expired

company-logo

Female Guard

Ghion Gas PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Security Management

Addis Ababa

2 years

1 Position

2025-05-22

to

2025-05-26

Required Skills

coordinate security

+ show more
Fields of study

8th grade Middle School

Full Time

Share

Job Description

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት

ጾታ፡ ሴት

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላየተቴግ/ማህበር ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር በመቅረብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 22669 አዲስ አበባ ወይም በኢሜል፡ info@ghions.com.et በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

በኢሜል የምትልኩ አመልካቾች ርዕሱ /Subject ላይ የሚያመለክቱበትን የስራ መደብ መጥቀስ ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ +251114162927/6317/ +251114166317 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

8th grade Middle School

Skills Required

coordinate security

Related Jobs

15 days left

Agape Saving and Credit Cooperative

Gard

Guard

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position


Completion of 10th Grade with relevant work experience

Addis Ababa