Ethio Agri - CEFT
Engineering
Manufacturing Engineering
Gore
2 years - 8 years
1 Position
2025-05-23
to
2025-05-26
advise on machinery malfunctions
Manufacturing Engineering
General Mechanic/Industrial Technology
Machine Technology
Full Time
Share
Job Description
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ማሽኒስት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በደመወዝ ስኬሉ መሰረት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ ጉማሬ ሻይ ልማት (ጎሬ አካባቢ)
የመጀመርያ ዲግሪ፣ ዲፕሎማ፣ ደረጃ 5/ደረጃ 4 ወይም ደረጃ 3 በማኑፋክቸሪንግ ኢንጂነሪንግ፣ በጠቅላላ መካኒክስ፣ ማሽን ቴክኖሎጂ አዲቫንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
2/4/6/8 አመት የሰራ ልምድ ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ላምበረት በሚገኘው ዋናው መሰሪያ ቤት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።
Fields Of Study
Manufacturing Engineering
General Mechanic/Industrial Technology
Machine Technology
Skills Required
advise on machinery malfunctions