ብዛት፡ 3
የስራ ቦታ፡ ደቡብ ሪጅን/ ሐዋሳ/፤ ሪጅን፤ መሀል ሪጅን/መቀሌ/ አዲስ አበባ፣ ሰሜን ሪጅን
ደመወዝ፡ 31325 ብር
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ ኦዲቲንግ፣ ኮርፖሬት ኦዲቲንግ፣ ሰርቲፋይድ አካውንቲንግና ኦዲቲንግ፣ የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ፋይናንሻል አካውንቲንግ፣ አካውንቲግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ኮፕሪቲቭ፣ አካውንቲንግ ወይም ኮፕሪቲቭ ፣ አካውንቲንግና ኦዲቲንግ
ሥራ ልምድ፡ 6/8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው ያላት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በኃላፊነት የሰራ /የሰራች
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሪጅን እና ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ሰራ ዋስትና አስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ማሳሰቢያ ፡ ከላይ በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ለመወዳደር የምታመለክቱ እድሜ እስከ 40 አመት ዓመት ሲሆን ለቡድን መሪነት እና ለቅርጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የስራ መደብ የምታመለክቱ እድሜ እስከ 45
ለምዝገባ ስትመጡ : ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ከገቢዎች መ/ቤት ግብር ስልመክፈሉ በደብዳቤ መገለፅ አለበት
የክልሉን ቋንቋ መናገርና መጻፍ የምትችሉ መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ +251111240590 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Cooperatives Accounting and Auditing
Skills Required
perform business analysis