ብዛት፡ 9
የስራ ቦታ፡ ቦንጋ፣ጂንካ፣ ነገሌ፣አሶሳ፣ ጎዴ፣ ሻሸመኔ፣ ደምቢዶሎ፤ወልቂጤ፣ ጎባ
ደመወዝ፡ 35,864 ብር
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪበማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሰው ሃብት ሥራ አመራር፣ ህዝብ አስተዳደርና ልማት፣ ሥራ አመራር፣ ሶሾሎጂ፣ ሶሻል ሴኩሪቲ፣ ሶሾል ፕሮቴክሽን ማኔጅመንት፣ ሕግ ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አድሚኒስትሬሸን
ሥራ ልምድ፡ 7/9 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው ያላት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በኃላፊነት የሰራ /የሰራች
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሪጅን እና ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ሰራ ዋስትና አስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ማሳሰቢያ ፡ ከላይ በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ለመወዳደር የምታመለክቱ እድሜ እስከ 40 አመት ዓመት ሲሆን ለቡድን መሪነት እና ለቅርጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የስራ መደብ የምታመለክቱ እድሜ እስከ 45
ለምዝገባ ስትመጡ : ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ከገቢዎች መ/ቤት ግብር ስልመክፈሉ በደብዳቤ መገለፅ አለበት
የክልሉን ቋንቋ መናገርና መጻፍ የምትችሉ መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ +251111240590 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Human Resource Management
Skills Required
perform business analysis