ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ 15420 ብር
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ ስታስቲክስ፤ ኢኮኖሜትሪክስ
ሥራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት
የተመጣጠነ ዕድገት ጥናት ባለሙያነት፣ በኢኮኖሚስት በኢኮኖሚ ጥናት ባለሙያነት፣ በማኅበረ-ኢኮኖሚ ዕድገት ጥናት ባለሙያነት የሠራ
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር 4 ኪሎ በሚገኘው በፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽ/ቤት የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ አካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
Skills Required
Planning, monitoring and evaluation