ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ 8,698 ብር
ዋና ኃላፊነቶች፡
በማህበራዊ-ኢኮኖሚያዊ አመላካቾች ላይ የተመሰረተ የድጎማ ድልድል ቀመር ለማዘጋጀት እና ለማዘመን ማገዝ
ከሀገር አቀፍ እና ከክልላዊ ተቋማት አግባብነት ያላቸውን የቁጥር እና የጥራት መረጃዎችን መሰብሰብ
በክልሎች ወይም በተለያዩ ዘርፎች የበጀት ድልድል አፈፃፀምን በመከታተል ላይ እገዛ ማድረግ
ከባለድርሻ አካላት ጋር በሚደረግ ምክክር ወይም በክልል የበጀት ውይይት ወቅት የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ ስታስቲክስ፤ ኢኮኖሜትሪክስ
ሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር 4 ኪሎ በሚገኘው በፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽ/ቤት የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ አካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
Skills Required
Planning, monitoring and evaluation