Job Expired
Anbessa Shoe
Low and Medium Skilled Worker
Maintenance
Addis Ababa
1 years
1 Position
2025-05-28
to
2025-06-02
maintain mechanical equipment
Painting and Drawing
Electrical and Electronics Technology
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አቃቂ ቆርቆሮ
ጾታ፡ ወንድ
የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ በደረጃ በኤሌክትሪክ፤ በብረታ ብረት ሥራ፤ በእንጨት ሥራ፣ በአልሙንየም ሥራ፣ በዲክሰን አንግል፣ በቀለም ቅብ የተመረቀ
የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት የሥራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለዉ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተደደር ቢሮ ቁጥር 103 በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል: hr@anbessashoesc.com መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114715454/ +251114716997 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Painting and Drawing
Electrical and Electronics Technology
Skills Required
maintain mechanical equipment