Etete Foods Catering
Transportation & Logistics
Dry 2 Drivers License
Dukem
3 years
4 Positions
2025-05-28
to
2025-06-02
manage truck drivers
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ ዱከም እና አዲስ አበባ/ ዋና መስሪያ ቤት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ ደረቅ 1 ወይም 2 መንጃ ፍቃድ ያለው/ ላት
የስራ ልምድ፡ 3 አመት እና ከዚያ በላይ የማሽከርከር ልማድ ያለው/ላት
ተጨማሪ በምግብ ወይም በመጠጥ ኢንዱስትሪዎች _አቅርቦት ልምድ ያለው/ላት ተመራጭ ነው/ናት።
የአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ከተሞችን ማወቅ ተመራጭ ያደርጋል፧
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
manage truck drivers
Related Jobs
about 10 hours left
Yot Construction
Dump Truck Driver
Truck Driver
Full Time
5 yrs
10 Positions
Completion of 12th/10th/8th Grade with a Valid Dry 2 driving license and relevant work experience