company-logo

Driver

Etete Foods Catering

job-description-icon

Transportation & Logistics

Public 2 Drivers License

Addis Ababa,Dukem

3 years

3 Positions

2025-05-28

to

2025-06-02

Required Skills

manage truck drivers

+ show more
Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Share

Job Description

የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት

የስራ ቦታ፡ ዱከም እና አዲስ አበባ/ ዋና መስሪያ ቤት

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ህዝብ1 ወይም 2 መንጃ ፍቃድ ያለው/ ላት

የስራ ልምድ፡ 3 አመት እና ከዚያ በላይ የማሽከርከር ልማድ ያለው/ላት

  • ተጨማሪ በምግብ ወይም በመጠጥ ኢንዱስትሪዎች _አቅርቦት ልምድ ያለው/ላት ተመራጭ ነው/ናት።

  • የአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ከተሞችን ማወቅ ተመራጭ ያደርጋል፧

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Skills Required

manage truck drivers