company-logo

Quality Control Manager

Etete Foods Catering

job-description-icon

Natural Science

Microbiology

Dukem

4 years

1 Position

2025-05-28

to

2025-06-02

Required Skills

Quality Control Analysis

+ show more
Fields of study

Microbiology

Food Technology and Process Engineering

Full Time

Share

Job Description

የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት

የስራ ቦታ፡ ዱከም

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በምግብ ቴክኖሎጂ፣ ማይክሮባዮሎጂ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች

የስራ ልምድ፡ 4 አመት እና ከዚያ በላይ በምግብ ጥራት ቁጥጥር ወይም በምግብ ላብራቶሪ ውስጥ የሥራች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

Microbiology

Food Technology and Process Engineering

Skills Required

Quality Control Analysis