Job Expired

company-logo

Truck Driver

AYAT Share Company

job-description-icon

Transportation & Logistics

Dry 3 Drivers License

Addis Ababa

20 Positions

2025-05-31

to

2025-06-02

Required Skills

manoeuvre heavy trucks

Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Share

Job Description

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የከባድ መኪና አሽከርካሪ

ብዛት፡ 20

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው

የስራ መስፈርቶች፡

10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ደረቅ 2 ወይም 3 መንጃ ፈቃድ ያለው

5 አመት እና ከዛ በላይየስራ ልምድ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኔል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ አያት አክስዩን ማህበር ዋና መ/ቤት በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251972573637 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Skills Required

manoeuvre heavy trucks