Burayu Development PLC
Engineering
Instrumentation Engineering
Adama
4 years - 6 years
2 Positions
2025-06-13
to
2025-06-19
electrical instrumentation engineering
Instrumentation and Control Servicing
Electrical Engineering
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ፡- ከሙከራ ጊዜ በኋላ በቋሚነት
ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
የሥራ ቦታ፡ አዳማ ከተማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ ኤሌትሪካልና ኢንስትሩመንቴሽን ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ኢንጅነሪንግ ተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት በሙያው ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዳማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ የሰው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 05 በአካል በመገኘት ወይም በኤሜል፡ kuriftuhr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25102221209256/ +2510715690645 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Instrumentation and Control Servicing
Electrical Engineering
Skills Required
electrical instrumentation engineering