Sunshine Construction PLC
Engineering
Safety Engineering
Addis Ababa
8 years
1 Position
2025-06-18
to
2025-06-24
safety engineering
advise on safety improvements
advise on safety measures
Engineering Science
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፡ 1
እድሜ፡ ከ 55 ዓመት በታች
የት/ት ደረጃ፡ በዲግሪ በምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው የሥራ ልምዱ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በሥራ መደቡ ላይየሠራ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሆነ፣ በረጃጅም የሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሠራ (ከG+15 በሳይ በሆኑ ህንፃዎች ላይ የሠራ)
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በአካል በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115513289 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Engineering Science
Skills Required
safety engineering
advise on safety improvements
advise on safety measures