Eniy Investment PLC
Transportation & Logistics
Old 3rd Grade
Addis Ababa
5 years
3 Positions
2025-06-23
to
2025-06-27
drive vehicles
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ የት/ደረጃ:10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በድሮ 3ኛ መንጃ ፍቃድ በአዲሱ ሕዝብ 1 መ/ፍቃድ ያለው
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: በሙያው 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
ብዛት: 3
የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት እና ፕሮጀክት
የማመልከቻ ቦታ ፒያሳ ከድሮ አንበሳ መድሐኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው 3ኤፍ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 808 ወይም በፖ.ሣ.ቁ 17963
የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ስልክ ቁጥር +251919344995
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
drive vehicles