Defense Construction Design
Engineering
Sanitary Engineering
Addis Ababa
4 years - 6 years
1 Position
2025-06-26
to
2025-07-03
sanitary technology
Water Supply and Sanitary Engineering
Contract
Share
Job Description
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ(ፕሮጀክት)
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
ተፈላጊ የት/ደረጃ: ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በሳኒተሪ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ በሳኒተሪ ምህንድስና ሙያ ስድስት /6/ ወይም አራት /4/ ዓመት የሠራች ሆኖ ከዚህ ውስጥ በሳኒተሪ ኢንስፔክተር ሙያ ሦስት (3) ዓመት እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፣
መሠራረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት | Auto CAD, MS Project እና የምህንድስና ሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ |PE ያለው/ላት፣
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋናው መቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋናው መ/ቤት የሠው ኃይል አስተዳደር ልማት ቡድን በአካል በመገኘት ወይም ወይም የምትወዳደሩበትን የሥራ መደብ እና የሥራ ቦታ በመግለፅ PDF File በኢሜል፡ hradmdev.t@dce.gov.et በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Fields Of Study
Water Supply and Sanitary Engineering
Skills Required
sanitary technology
Related Jobs
4 days left
Medecins sans Frontieres (MSF)
Watsan Supervisor
Water Engineer
Full Time
1 yrs
1 Position
TVET Diploma in Water and Sanitation or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Ensuring the day-to-day implementation and administration of assigned Watsan activities at project level, including but not limited to, water supply, excreta disposal, waste management, vector control, and dead bodies management - Ensuring that the MSF procedures and protocols are followed by the Watsan teams to guarantee the operational quality of the project; - Ensuring the distribution of the materials and tools used in water treatment, hygiene and sanitation (e.g. physical organization and inventory of stocks, receiving and processing orders for water, sanitation and hygiene material, check that the amounts received are recorded, and check monthly consumptions, etc.);