Ethiopian Coffee Sport Club
Natural Science
Sports Science
Addis Ababa
4 years
1 Position
2025-06-27
to
2025-07-03
apply latest sport science findings
Management
Sports and Fitness
Full Time
Share
Job Description
ብዛት: 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የት/ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በስፖርት ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ በእግር ኳስ ቡድን ውስጥ በቡድን መሪነት ቢያንስ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ
በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው እንዲሁም የእንግሊዘኛ ቋንቋን መናገር እና መፃፍ የሚችል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋርቡልጋሪያ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የክለቡ ጊዜያዊ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ፡+25911982695 መደውል ይችላሉ።
Fields Of Study
Management
Sports and Fitness
Skills Required
apply latest sport science findings