Glorious PLC
Transportation & Logistics
Dry 3 Drivers License
Addis Ababa
2 years
1 Position
2025-06-30
to
2025-07-05
drive vehicles
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
ብዛት: 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ተፈላጊ የት/ደረጃ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እንዲሁም 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በላይ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሃይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ፡+251111575468 መደውል ይችላሉ ወይም ፖስታ ሳጥን ዉጥር 839 አ አ
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
drive vehicles
Related Jobs
3 days left
Addis Ababa City Administration Culture, Arts and Tourism Bureau
Driver I
Driver
Full Time
1 yrs
1 Position
Completion of 10th Grade with a valid grade 3 driver's license and relevant work experience