company-logo

Dump Truck Driver

Al Asab General Transport and Contracting

job-description-icon

Transportation & Logistics

Dry 2 Drivers License

Addis Ababa

5 years

5 Positions

2025-07-01

to

2025-07-22

Required Skills

manage truck drivers

+ show more
Fields of study

8th grade Middle School

Full Time

Share

Job Description

ብዛት: 6

የሥራ ቦታ፡ በፕሮጀክት ሳይት

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች:

ተፈላጊ የት/ደረጃ: ደረቅ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው 8 ኛ ክፍል ያጠናቀቀች

የስራ ልምድ፡ በገልባጭ መኪና አሽከርካሪነ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ቢያንስ 5 አመት በተመሣሣይ ሥራ መደብ የሠራች።

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ታክሲ ተራ/24 ኮንዶሚኒየም በስተጀርባ 100 ሜትር ወጣ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮአችን በአካል በመገኘት ወይም ኢሜል፡ alasab.ethiopia@outlook.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ፡+251911834347 መደውል ይችላሉ።

Fields Of Study

8th grade Middle School

Skills Required

manage truck drivers