Al Asab General Transport and Contracting
Business
Financial Services
Addis Ababa
5 years
2 Positions
2025-07-01
to
2025-07-22
process payments
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ፡ በፕሮጀክት ሳይት
ደመወዝ፡ በስምምነት
ተፈላጊ የት/ደረጃ: 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
የስራ ልምድ፡ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በግምጃ ቤት ሠራተኝነት ቢያንስ 5 አመት ያለው/ት በመሳርያዎች መለዋወጫ ላይ በቂ ልምድ ያለው/ት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ታክሲ ተራ/24 ኮንዶሚኒየም በስተጀርባ 100 ሜትር ወጣ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮአችን በአካል በመገኘት ወይም ኢሜል፡ alasab.ethiopia@outlook.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ፡+251911834347 መደውል ይችላሉ።
Fields Of Study
12th grade Senior Year
Skills Required
process payments