Rest Trading PLC
Low and Medium Skilled Worker
Military Science
Addis Ababa
3 years
4 Positions
2025-07-03
to
2025-07-09
perform military operations
Military sciences
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 4
በወታደራዊ ( ፖሊስ ኮሌጅ ውስጥ የተመረቀ፣ እንዲሁም ወታደራዊ የፖሊስ ማእረግ ያለውና በኃላፊነት የሰራ
የስራ ልምድ፡ 3 አመት በኤጀንሲ ውስጥ መደብ የስር/ች
ተጨማሪ መስፈርቶች
በጥበቃና ዕዳት አገልግሎት የሚሰጥ ኤጀንሲ ውስጥ በጥበቃና በጽዳት ላይቶች ቁጥጥር ባለሙያ የሠራ
አዋጭነት ጥናት እና የፅዳት እቃዎትና ማሽኖች አያያዝና አጠቀቀም የሚያቅ
ሰራተኞችና ከደንበኞች ጋር በጥሩ የንግግር ክህሎት ተግባብቶ መሥራት የሚችል/ምትችል
ራሱን ችሎ የጽዳት ሥራ ቁጥጥርን የሚሠራ የምትሠራ/ት
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው
ወታደራዊ ፖሊስ ስልጠና የወሰደና ተጓዳኝ የሥራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዋና መ/ቤት አዲሱ ገበያ መብራት ጋር ከጃምቦ ህንፃ ጀርባ ሸገር ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111547877/ +25111547812/ +251900727068/ +251900727069 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Military sciences
Skills Required
perform military operations