Burayu Development PLC
Engineering
Electronics
Burayu
2 years - 4 years
1 Position
2025-07-03
to
2025-07-08
electronics
Electronics and Communication Engineering
Electrical Engineering
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 1
ደመወዝ- በስምምነት ሆኖ እጅግ ማራኪ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር
የሥራ ቦታ- ቡራዩ (ከተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት ጋር)
ተፈላጊ የት/ደረጃ: ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክቲሪካል፣ ኤሌክትሮኒክስ ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ ማስተርስ ዲግሪ ተመርቆ በሙያው 2 ዓመት ያገለገለ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቆ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና 4 ዓመት ያገለገለ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ድረስ ወይም ባምቢስ አካባቢ በሚገኘው ዝቋላ ህንፃ ምድር ቤት (Ground floor) ላይ የቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ የሽያጭ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25469 ኮድ 1000 ወይም ኢሜል:-bppifactory@yahoo.com በመላክ መመዝገብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251112842206 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Electronics and Communication Engineering
Electrical Engineering
Skills Required
electronics
Related Jobs
21 days left
Huawei Technology Ethiopia Plc
RAN BO Engineer
Electronics Engineer
Full Time
1 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Electronics, Communication Engineering, or in a related field of study with relevant work experience