company-logo

Senior Auto Electrician Level 9

Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise

job-description-icon

Engineering

Automotive Manufacturing

Addis Ababa

4 years - 6 years

1 Position

2025-07-03

to

2025-07-05

Required Skills

electricity

+ show more
Fields of study

Automotive Technology

General Mechanic/Industrial Technology

Auto Electricity & Electronics

Contract

Birr 13620

Share

Job Description

ብዛት: 1

ደመወዝ፡ 13620

የሥራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት

የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

የስራ መስፈርቶች:

ተፈላጊ የት/ደረጃ: ደረጃ 3 በአውቶ ኤሌክትሪሲት፣ ጀኔራል መካኒክስ፣ ኤሴክትሪክሲቲ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች 

የስራ ልምድ፡ 4/6 አመት የሥራ ልምድ ያለው

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዩጵያ ሲንዱስትሪ ግባዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት 1ኛ በር የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113692610 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

Automotive Technology

General Mechanic/Industrial Technology

Auto Electricity & Electronics

Skills Required

electricity