Job Expired

company-logo

Product Operations Team Leader Level 12

Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise

job-description-icon

Engineering

Textile Engineering

Addis Ababa

3 years - 5 years

1 Position

2025-07-03

to

2025-07-05

Required Skills

textile techniques

+ show more
Fields of study

Textile Engineering

Contract

Birr 20632

Share

Job Description

ብዛት: 1

ደመወዝ፡ 20632 ብር

የሥራ ቦታ፡ ፈረንሳይ ደረጃ 2 ቅርንጫፍ

የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

የስራ መስፈርቶች:

ተፈላጊ የት/ደረጃ: ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በቴክስታይል ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች 

የስራ ልምድ፡ 3/5 አመት የሥራ ልምድ ያለው

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዩጵያ ሲንዱስትሪ ግባዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት 1ኛ በር የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113692610 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

Textile Engineering

Skills Required

textile techniques