Altad Ethiopia PLC
Transportation & Logistics
Dry 1 Drivers License
Addis Ababa
1 years
4 Positions
2025-07-09
to
2025-07-15
drive vehicles
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ደረቅ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው እና በሽያጭ መኪና ላይ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው
ብዛት: 4
የስራ መደብ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ፡- አውቶብስ ተራ አዲሱ ሚካኤል ቤተ-ክርስኪያን መስቀለኛ በስተ ግራ ገባ ብሎ የቢራ ማከፍፈያ አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን
ለበለጠ መረጃ፡- +251929918313
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
drive vehicles