Job Expired

company-logo

Machine Operator Assistant

GM Furniture S.C

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Manufacturing Skilled Worker

Addis Ababa

1 Position

2025-07-11

to

2025-07-14

Required Skills

advise on machinery malfunctions

Fields of study

Wood work

Full Time

Share

Job Description

  • ደመወዝ: በስምምነት

    የቅጥር ሁኔታ፡ ከሙከራ በኋል በቋሚነት

    የስራ መስፈርቶች፡

    የት/ት ደረጃ፡ በሌቭል 2/1 በእንጨት ሥራ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

    የስራ ልምድ፡ በሙያው 1 ዓመትና በላይ የሠራ

    የማመልከቻ መመርያ፡

    አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሽያጭ ማዕከል ወይም ፒያሳ/ኤልያና ሞል ፊት ለፊት አማን ፕላዛ-ህንፃ 2ኛ ፎቅ ወይም ቄራ ወይም ጦር ኃይሎች በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም ኤርላንድ ሆስፒታል አጠገብ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113870206/ +251118391580/በኢሜል gmfurnituresc@gmail.com

Fields Of Study

Wood work

Skills Required

advise on machinery malfunctions

Related Jobs

4 days left

Samanu Proudly Ethiopian

Assistant production Operator-PREP

Assistant

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


TVET Level 2 in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Support Cleaning: ensure work area is always clean and free from leakage, dirt, seed and impurities spillage. - Support operations: Assist in monitoring moving machineries, pressure and temperature gauges, and post cleaning status to ensure proper functioning

Addis Ababa