GM Furniture S.C
Transportation & Logistics
Public 1 Drivers License
Addis Ababa
2 years
1 Position
2025-07-11
to
2025-07-14
10th grade Sophomore Year
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
ደመወዝ: በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ ከሙከራ በኋል በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ በዲፕሎማ ወይም በሌቭል 4/3/2/1 የተመረቀ ወይም 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና በላይ የሠራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሽያጭ ማዕከል ወይም ፒያሳ/ኤልያና ሞል ፊት ለፊት አማን ፕላዛ-ህንፃ 2ኛ ፎቅ ወይም ቄራ ወይም ጦር ኃይሎች በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም ኤርላንድ ሆስፒታል አጠገብ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113870206/ +251118391580/በኢሜል gmfurnituresc@gmail.com
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
12th grade Senior Year
Related Jobs
4 days left
Technostyle PLC
Driver
Driver
Full Time
5 yrs
2 Positions
Completion of 8th Grade with relevant work experience
16 days left
Prominent Engineering Solutions PLC
Driver
Driver
Full Time
2 yrs
8 Positions
A valid old grade 3 or Public 1 Driver's license and relevant work experience