Or
Type
All
Job Expired
Afework International Group PLC
Low and Medium Skilled Worker
Manufacturing Skilled Worker
1 Position
2025-07-17
to
2025-07-19
coordinate shifts
adjust production schedule
Military sciences
Full Time
Share
Job Description
ጾታ፡ ወንድ
ብዛት 1
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የትምህርት ደረጃ: 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀች በውትድርና ስልጠና ያለው
የሥራ ልምድ: በሽፍት ኃላፊ ሥራ 4 ዓመት የሠራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ባንቢስ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው አፈወርቅ ህንጻ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 216 በአካል በመቅረብ ወይም ፖስታ ሳጥን ቁጥር 101531 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115577723/+251115577722 መደወል ይችላሉ።
ከ50 ዓመት ያልበለጠ
Fields Of Study
Skills Required