company-logo

Obstetrician and Gynecologist

Adera Medical Center

job-description-icon

Health Care

Gynecology

Addis Ababa

3 years

1 Position

2025-07-18

to

2025-07-29

Required Skills

obstetrics and gynecology

+ show more
Fields of study

Medicine (M.D.)

Full Time

Share

Job Description

  • ብዛት: 5

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የህክምና ተቋም በማህጸንና ፅንስ ህክምና የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ: በሙያው 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

በግል የጤና ተቋም ላይ የስራ ልምድ ያላት/ያለው ቢሆን ይመረጣል

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በማዕከሉ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ aderamedicalcenter2023@gmail.com መመዝገብ ይቻላል።

Fields Of Study

Medicine (M.D.)

Skills Required

obstetrics and gynecology