Adera Medical Center
Health Care
Anesthesiology
Addis Ababa
2 years
5 Positions
2025-07-18
to
2025-07-29
order supplies for anesthesia services
Anesthesiology
Full Time
Share
Job Description
ብዛት: 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የትምህርት ደረጃ: ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በየአንስቴዚያ ሙያ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ: በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
በግል የጤና ተቋም ላይ የስራ ልምድ ያላት/ያለው ቢሆን ይመረጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በማዕከሉ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ aderamedicalcenter2023@gmail.com መመዝገብ ይቻላል።
Fields Of Study
Anesthesiology
Skills Required
order supplies for anesthesia services