Ethiopian Civil Aviation Authority
Social Science
Geography
Addis Ababa
6 years
1 Position
2025-07-21
to
2025-07-24
cartography
Information System
Photogrammetry
Environmental Science
Geography
Surveying
Full Time
Birr 9047
Share
Job Description
የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት
ደመወዝ: 9047
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ብዛት፡ 1
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ካርቶግራፊ፣ ጂኦግራፊ፣ ጂኦግራፊ እና አካባቢ ጥናቶች፣ ጂኦኢንፎርማቲክስ፣ ጂኦግራፊያዊ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም (ጂአይኤስ) ፣ ፎቶግራፍግራምሜትሪ፣ ካርቶግራፊ እና ካርታ ንባብ፣ መሰረታዊ የዳሰሳ ጥናት
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሥራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቦሌ ኢርፖርት በሚገኘው ዋና መ/ቤት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
Fields Of Study
Information System
Photogrammetry
Environmental Science
Geography
Surveying
Skills Required
cartography