Ethiopian Roads Administration
Engineering
Electromechanical Engineering
Addis Ababa
1 years
1 Position
2025-07-22
to
2025-07-26
assemble electromechanical systems
Road Construction Maintenance and Management
Automechanic
Automotive Electromechanical Diagnosis
Full Time
Birr 8625
Share
Job Description
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 8625
የስራ ቦታ፡ ጎዴ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
የት/ት ደረጃ:ደረጃ IV/ III በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሮሜካኒካል ዲያጎኒሲስ፣ ቫይክል ኢንጅን፣ ኦቨር ሆሊንግ፣ ሄቪ ቫይክል እና እርዝ ሙቪንግ ማሽነሪንግ፣ ሜንቴናንስ ሱፐርቪዥን፣ ቫይክል ፓዎር ትሬን እና አንደር ቻሲስ ኦቨርሆሊንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 1 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዩጵያ መንገዶች አስተዳደር ቡድን 1 ፓስታ ሳጥን ቁጥር 1770 አ.አ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115154728 መደወል እና መከታተል ይችላሉ።
Fields Of Study
Road Construction Maintenance and Management
Automechanic
Automotive Electromechanical Diagnosis
Skills Required
assemble electromechanical systems