Yegna Microfinance Institutions SC
Transportation & Logistics
Light Vehicle Driver
Addis Ababa
1 years - 2 years
5 Positions
2025-08-15
to
2025-08-21
drive vehicles
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
ብዛት : 5
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የት/ት ደረጃ : በደረጃ I/II በአውቶ ሜካኒክ አሊያም በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የተመርቀ ወይም 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እንዲሁም አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ : 1-2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከእንግሊዝ ኤምባሲ ወደ ምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ በሚወስደው መንገድ ላይ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ በሚገኘው የየኛ ማይክሮ ፋይናንስ የተሰጥኦ አስተዳደርና ልማት መምሪያ ቢሮ የማይመለስ ማመልከቻ እና ሲቪ ከደጋፊ ሰነዶች ጋር በአካል ወይም በኢሜል፡yegnatalent@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Fields Of Study
12th grade Senior Year
Skills Required
drive vehicles