Yonab Construction
Engineering
Construction Technology Management
Addis Ababa
10 years
8 Positions
2025-08-19
to
2025-08-26
maintain construction structures
Construction Technology & Management
Full Time
Share
Job Description
የተመረቀበት የትምህርት መስክ: ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ተቋም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ሌቭል IV እና ከዛ በላይ የተመረቀ/የተመረቀች
የሥራ ልምድ/ተፈላጊ ችሎታ: የ10 ዓመት አጠቃላይ የሥራ ልምድና በተመሳሳይ የሥራ መደብ የሰራ/የሰራች
ብዛት: 8
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በተለያዩ ፕሮጀክት ሳይቶች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቦሌ መድኃኒዓለም ቤተ ክርስትያን ትራፊክ መብራት አጠገብ ቤዛ ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 411 በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ sadarconstruction4518@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251942161718/+251946110467 ይደውሉ።
Fields Of Study
Construction Technology & Management
Skills Required
maintain construction structures