Addis Ababa Tegbared Poly Technic College
Transportation & Logistics
Light Vehicle Driver
Addis Ababa
2 years
3 Positions
2025-08-19
to
2025-08-26
manage truck drivers
8th grade Middle School
Full Time
Birr 6940
Share
Job Description
ብዛት፡ 3
ደመወዝ፡ 6940
የስራ ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ 8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ አደባባይ ከፌደራል ፖሊስ ፊትለፊት በሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 8 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115505802 ይደውሉ፡፡
Fields Of Study
8th grade Middle School
Skills Required
manage truck drivers