Ethiopian Intellectual Property Office
Engineering
Network Engineering
Addis Ababa
6 years
1 Position
2025-08-19
to
2025-08-26
develop professional network
Information System
Information Technology
Computer sciences
Database Administration
Full Time
Birr 10600
Share
Job Description
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 10600
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኮምፒተር ሳይንስ፣ ዳታ ቤዝ አድሚንስትሬሽን፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6 አመት
የማመልከቻ መመሪያ፡ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከካዛንችስ ወደ ኡራኤል ቤተክርስቲያን በሚወስደው ከሙሉጌታ ኮሜርሻል ሴንተር ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115524330 ይደውሉ፡፡
Fields Of Study
Information System
Information Technology
Computer sciences
Database Administration
Skills Required
develop professional network