Ethiopian Intellectual Property Office
Creative Arts
Video Production
Addis Ababa
2 years
1 Position
2025-08-19
to
2025-08-26
supervise video quality
Film/Cinema/Video Studies
Graphic Design
Full Time
Birr 6940
Share
Job Description
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 6940
የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ III ወይም ዲፕሎማ በኦዲዮቪዥዋል፣ ሲኒማቶግራፊ፣ ግራፊክስ፣ ወይም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 አመት
የማመልከቻ መመሪያ፡ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከካዛንችስ ወደ ኡራኤል ቤተክርስቲያን በሚወስደው ከሙሉጌታ ኮሜርሻል ሴንተር ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115524330 ይድወሉ፡፡
Fields Of Study
Film/Cinema/Video Studies
Graphic Design
Skills Required
supervise video quality