company-logo

Multi-tasking maintenance worker

Ethiopian Intellectual Property Office

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Maintenance

Addis Ababa

4 years

1 Position

2025-08-19

to

2025-08-26

Required Skills

Equipment Maintenance

+ show more
Fields of study

Wood work

Water Supply and Sanitary Engineering

Electricity

Construction

Full Time

Birr 6940

Share

Job Description

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 6940

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ III ወይም ዲፕሎማ በኤሌክትሪክሲቲ፣ቧንቧና ሳኒታሪ፣እንጨት ስራ፣ ኮንስትራክሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 4 አመት

የማመልከቻ መመሪያ፡ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከካዛንችስ ወደ ኡራኤል ቤተክርስቲያን በሚወስደው ከሙሉጌታ ኮሜርሻል ሴንተር ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115524330 ይደውሉ፡፡

Fields Of Study

Wood work

Water Supply and Sanitary Engineering

Electricity

Construction

Skills Required

Equipment Maintenance